Import Export Manager, Senior Accountant & More

Yilekal Yenesew Zeleke Import & Exporter is looking for qualified applicants for the following open position.

JOB OVERVIEW

  • Place of Work:አዲስ አበባ
  • Salary:በስምምነት
  • Terms of Employment:ቋሚነት

Job Title:

Import Export Manager, Senior Accountant & More

JOB REQUIREMENT

1.Job Position:ኢንፖርት ኤክስፖርት ስራ አስኪያጅ

Education:እውቅና ካለው ኮሌጅ/ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንተ /በማርኬቲንግ ተዛማጅ ፊልዶች የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

Experience:ቢያንስ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሀላፊነት የሰራ/ች

Required No.1

Place of Work:አዲስ አበባ

——————————–

2.Job Position:ሲኒየር ኢንፖርት /ኤክስፖርት ኦፊሰር

Education:እውቅና ካለው ኮሌጅ/ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት /በማርኬቲንግ /ተዛማጅ ፊልዶች የመጀመሪያ ዲግሪ…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Import Export Manager, Senior Accountant & More

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Export Officer – AddisJobs

Job Requirement

Education:በዲፕሎማ /ዲግሪ በማንኛውም ተያያዥ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች ቡና እና ሌሎች የግብርና ውጤቶች ኤክስፖርት የሚያደርግ ድርጀት ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ላት

Experience፡በዘርፍ አግባብነት ያለው ቢያንስ 02 ዓመት የስራ ልምድ እና የመስራት ፍላጎት ያለው/ላት

Required No.01

How To Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ዑራኤል አደባባይ አካባቢ ዓለም ብርሀን ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 406 በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Tel .2515578220

Deadline: February 21,2022

_______________________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers in…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Export Officer – AddisJobs

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Quality Supervisor Senior Professional – AddisJobs

Getasew Ayalew Import & Export is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work፡ባህርዳር ቶፕ የምግብ ዘይት ፋብሪካ

Job Title

ጥራት ቁጥጥር ከፍተኛ ባለሙያ /Quality Supervisor Senior Professional/

Job Requirement

Education:ቤ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም በምግብ ሳይንስ የተመረቀ/ች

Experience፡በሙያው ቢያንሰ አራት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

How to apply

ከዚህ ውስጥ የተጠቀሰውን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን ዝርዝር ከተሰራ ሲቪ ጋር ብቻ (CV Only ) በማያያዝ ቦሌ ትሮፒካል ሞል (ከራማዳ ሆቴል አጠገብ) 9ኛ ወለል ላይ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline:November 22,2021

_________________________________________________________

Addis Jobs is the most popular website for…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Quality Supervisor Senior Professional – AddisJobs

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Marketing Officer

D.M.T Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Place of Work:አዲስ አበባ
  • Salary:በስምምነት

Job Title

የሽያጭ ክፍል ኦፊሰር((Marketing Officer)

Job Requirement

Education10+2 ወይም በዲፕሎማ/በዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ቀች በኮንስትራክሽን ዕቃዎች አስመጪ ወይም አከፋፋይ ድርጅት ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

Experience፡በማርኬቲንግ  ዘርፍ  አግባብነት ያለው ቢያንስ 02 ዓመት የሥራ ልምድ እና የመሥራት ፍላጎት ያለው/ላት

Required No.1

How to apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምሀርትና የሥራ ልምድ ማረጃዎቻችሁን በመያዝ ካሳንቺስ ቶታል አካባቢ አለም ብርሃን ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 406 በሚገኘው…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Marketing Officer

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net