Job Requirement
Education:በዲፕሎማ /ዲግሪ በማንኛውም ተያያዥ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች ቡና እና ሌሎች የግብርና ውጤቶች ኤክስፖርት የሚያደርግ ድርጀት ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ላት
Experience፡በዘርፍ አግባብነት ያለው ቢያንስ 02 ዓመት የስራ ልምድ እና የመስራት ፍላጎት ያለው/ላት
Required No.01
How To Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ዑራኤል አደባባይ አካባቢ ዓለም ብርሀን ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 406 በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel .2515578220
Deadline: February 21,2022
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in…
Get involved!
Comments