Getasew Ayalew Import & Export is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work፡ባህርዳር ቶፕ የምግብ ዘይት ፋብሪካ

Job Title

ጥራት ቁጥጥር ከፍተኛ ባለሙያ /Quality Supervisor Senior Professional/

Job Requirement

Education:ቤ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም በምግብ ሳይንስ የተመረቀ/ች

Experience፡በሙያው ቢያንሰ አራት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

How to apply

ከዚህ ውስጥ የተጠቀሰውን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን ዝርዝር ከተሰራ ሲቪ ጋር ብቻ (CV Only ) በማያያዝ ቦሌ ትሮፒካል ሞል (ከራማዳ ሆቴል አጠገብ) 9ኛ ወለል ላይ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline:November 22,2021

_________________________________________________________

Addis Jobs is the most popular website for…