Ambo Mineral Water S.c  is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salaryበስምምነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

መለስተኛ ሽያጭ መኪና ሾፌር( Truck Driver)

Job Requirement

Education: ፡በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

Experience:ቢያንስ 3ዓመት ከባድ መኪና የማሽክርከር ልምድ ያለው

Required  No.3

How to apply

ከዚህ በላይ የተመለከተውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  ጀምሮ አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ  ቢሮ ወይም ሰንቀሌ  ፋብሪካ የሰው ሀይልዋና ክፍል በሥራ ሰዓት ቀርባችሁ መመዝብ የምትችሉ መሆኑን…