Midroc Investment Group is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of work ገላን
- Salary በኩባንያው መስፈርት መሰረት
Job Title
ከባድ የመኪና ሹፌር( Heavy Truck Driver)
Job Requirement
Job Position ከባድ የመኪና ሹፌር( Heavy Truck Driver)
Qualification 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ በላይ
Experience በተመሳሳይ ሥራ ከ3-5 ዓመት ወይም ከዛ በላይ የበቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል
Driving Licences ደረቅ 3 ወይም አምስተኛ ደረጃ
Required No.2
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሜክስኮ የገበያና ሽያጭ ቢሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸችሁን አያያይዛችሁ ማቅረብ ያምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address ሜክስኮ ወደ ቀድሞ ጮራ…
Get involved!
Comments