Heavy Truck Driver Level III

Elet Derash Transport Association is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Terms of Employmnet፡ቋሚ
  • Place of  Work፡አዲስ አበባ

Job Title

የከባድ መኪና ሾፌር ደረጃ III/Heavy Truck Driver Level III/

Job Requirement

Education & Experience፡12/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሙያው 4/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ክህሎት

  • በደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ደረጃ IV መንጃ ፈቃድ ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
  • በቂ የቴክኒክ ዕውቀት
  • ስለ ጭነት አያያዝና አጫጫን በቂ እውቀት ያለው

Required No.10

Salary፡5208.00

Level.9

     How To Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለሰ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወይም በኢሜል ወይም ቃሊቲ በንብ…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs



Heavy Truck Driver Level III

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Heavy Truck Driver – AddisJobs

MACCAF Freight Logistics PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment፡በቋሚነት

Job Title

ከባድ የመኪና ሾፌር /Heavy Truck Driver/

Job Requirement

Education:ስምንተኛ ክፍልን ያጠናቀቀ ወይንም ከተጠቀሰው በላይ የትምህርት ዝግጅት በላይ ያለው

Experience:5 ዓመትና ከዛ በላይ የደረቅ ጭነት ከባድ መኪና  አሽከርካሪነት የሥራ ልምድ ያለው

Place of Work፡በበፊቱ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ደረቅ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው

Additional Skills

  • ጥሩ የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ ያለው
  • የኢትዮ-ጅቡቲ መንገድ ጠንቅቆ የሚያውቅ
  • በደንበኛ አያያዝ ላይ ጥሩ ግንዛቤ ያለው
  • አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር በቂ ግንዛቤ ያለው
  • ተግባብቶ…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs



Heavy Truck Driver – AddisJobs

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Heavy Truck Driver

Ambo Mineral Water S.c  is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salaryበስምምነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

፡ከባድ ሽያጭ መኪና ሾፌር(Heavy Truck Driver)

Job Requirement

Education፡በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

Experience:ቢያንስ 4 ዓመት ከባድ መኪና የማሽከርከር ልምድ ያለው

Required  No.5

How to apply

ከዚህ በላይ የተመለከተውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  ጀምሮ አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ  ቢሮ ወይም ሰንቀሌ  ፋብሪካ የሰው ሀይልዋና ክፍል በሥራ ሰዓት ቀርባችሁ መመዝብ የምትችሉ መሆኑን…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs



Heavy Truck Driver

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Truck Driver – AddisJobs

Midroc Investment Group  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of work ገላን
  • Salary በኩባንያው መስፈርት መሰረት

Job Title

ከባድ የመኪና ሹፌር( Heavy Truck Driver)

Job Requirement

Job Position ከባድ የመኪና ሹፌር( Heavy Truck Driver)

Qualification 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ በላይ

Experience በተመሳሳይ ሥራ ከ3-5 ዓመት ወይም ከዛ በላይ የበቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል

Driving Licences  ደረቅ 3 ወይም አምስተኛ ደረጃ

Required No.2

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሜክስኮ የገበያና ሽያጭ ቢሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸችሁን አያያይዛችሁ ማቅረብ ያምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Address ሜክስኮ ወደ ቀድሞ ጮራ…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs



Truck Driver – AddisJobs

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net