Accountant

S.A.M Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary፡በስምምነት

Job Title

Accountant(የሂሳብ ሠራተኛ)

Job Requirement

Educationከታወቀ ዩኒቨሪስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘረፍ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience፡በሙያው ለዲፕሎማ 5ዓመት ሊዲግሪ 3 ዓመት የሰራ/የሰራች

  • ካሽ ሬጅስተር ማሽን ላይ የሰራ /የሰራች
  • መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ያለው
  • Peach tree Accounting Software) የሚችል/የምትችል
  • የክፍያ ዶክሜንቶችን ማዘጋጀት የምትችል
  • ኢምፖርት ኤክእፖርት ድርጅት የሰራች ቢሆን ይመረጣል

NB:የስራ ቦታ አዲስ አበባ ሲሆን ሁሉም የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኀላ ያለውን መሆኑን እናሳወቃለን

How to apply

አመልካቾች…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Accountant

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Accountant

M.Y Alpha General Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት
  • Place of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

Accountant(የሂሳብ ሰራተኛ )

Job Requirement

Education:ከታወቀ ዩኒቨሪስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት

Experience:በሙያው ለዲፕሎማ 5 ዓመት /ለዲግሪ 3 ዓመት የሰራ/የሰራች

  • ካሽ ሬጂስተር ማሽን ላይ የሰራ/የሰራች መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ያለው
  • Peachtree Accounting Software የሚችል/የምትችል

How to apply

የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኀላ ያለውን መሆኑን እያሳወቅን አመልካቾ የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ካዛንቺስ  ንግስት ታወር…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Accountant

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Accountant III

F.D.R.E Ministry of Defense Construction Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment:ቋሚ
  • Place of Work:ዋናው መ/ቤት

Job Title

አካውንታንትIII (Accountant III)

Job Requirement

Education:በቢኢ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች

Experience:ከ 3ዓመት በላይ በገንዘብ መሰብሰብ/Collector/ስራ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

Required  No.1

How to apply

ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶችን  የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮበ 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን  ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Accountant III

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Human Resource Manager ,Senior Accountant and Overall Service

Shining Stone International Business Plc  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በስምምነት

Job Title

Human Resource Manager ,Senior Accountant and Overall Service

Job Requirement

1.Job Position:የንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት

Education ፡በተያያዘ የትምህርት ዘርፍ BSC ወይም BA ዲግሪ ያለው

 Experience:በጠቅላላ 5ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚያ ውስጥ በንብረት አስተዳደር ላይ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ እንዲሁም በቴክኒክ ሥራ ላ/ በቂ ዕውቀት ያለው

Required No.2

____________________________________________________________________

2.Job Position: የሰው ሀይል አስተዳደር(Human Resource Manager)

Educationበ BA ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ

 Experience፡3 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Human Resource Manager ,Senior Accountant and Overall Service

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Sales Representative – AddisJobs

Alvima Food Complex Plc is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

Job Overview

አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ

Job Requirement

  • የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ከቴ/መ/ኮሌጅ በደረጃ-4 በአካውንቲንግ፣ በግዢና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ ለ ቢ.ኤ ዲግሪ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ወይም ለደረጃ-4 ሁለት (2) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ ልምድ ያለው/ላት በምግብ ፋብሪካ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • የኮምፒውተር ችሎታ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ እና የካሽ ርጅስተር ማሽን መስራት የሚችል፡፡
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • ብዛት፡ 2
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ከሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት

How to Apply

ከዚህ…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Sales Representative – AddisJobs

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

https://addisjobs.net/jobs/multiple-jobs-3-menkem-international-business-plc/

https://addisjobs.net/jobs/multiple-jobs-3-menkem-international-business-plc/

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

https://addisjobs.net/jobs/multiple-jobs-3-menkem-international-business-plc/

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net

Foreign Procurement Officer – AddisJobs

Roha pack plc. is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

Foreign Procurement Officer

Job Overview

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ባዛት፡ 1

Job Requirement

Education:

  • ቢ.ኤ በግዢ እና አቅርቦት አስተዳደር/በአካውንቲንግ/ በማኔጅመንት የተመረቀ/ች

Experience:

  • 2 አመት(በተመሳሳይ ሙያ) የሰራ/የሰራች

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የሰው ኃይል አስተዳደርና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Address: ሃና ማሪያም ን/ስ/ላ/ክ/ከ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር የሰው ኃይል…

Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs

Foreign Procurement Officer – AddisJobs

Latest Jobs in Ethiopian from #1 Ethiopian Jobs website AddisJobs.net