F.D.R.E Ministry of Defense Construction Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment:ቋሚ
  • Place of Work:ዋናው መ/ቤት

Job Title

አካውንታንትIII (Accountant III)

Job Requirement

Education:በቢኢ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች

Experience:ከ 3ዓመት በላይ በገንዘብ መሰብሰብ/Collector/ስራ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

Required  No.1

How to apply

ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶችን  የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮበ 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን  ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና…