Droga Pharmacy Plc is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Job Overview
በድሮጋ ፋርማ ኃ/የተ/የግ/ማ
የስራ መደብ መጠሪያ፡ የስቶር ኪፐር ሃላፊ
Job Requirement
- የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በፋርማሲ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2-4 ዓመት በመድሃኒት እና የህክምና መገልገያዎች ማከፋፈያ ውስጥ መጋዘን ክፍል ኃላፊነት የሰራ
- ብዛት፡2
- ደመወዝ፡ በስምምነት ሆኖ ማራኪ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ ከሚጠቀስ ማመልከቻ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ከፓስተር አደባባይ ወደ ኳስ ሜዳ በሚወስደው…
Get involved!
Comments