Efoyeta shopping Center in Kolefe S.C is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salaryበስምምነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

Head of Accounting(የሂሳብ ክፍል ኃላፊ)

Job Requirement

Education& Experience:በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪ ያለው/ያላት የስራ ልምድ 8 /ዓመት ሆኖ የፒችትሪ አካውንቲንግ ስልጠና የወሰደ/ቸ ሂሳብ መዝጋቱን የሚየረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል/በተጨማሪ IFRS ስልጠና የወሰደ/ች

Required No.1

How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኮልፌ አጠና  ተራ አ.ማህበሩ ብሎክ ህንፃ “ሲ” ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 በ10  ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ…