Wengel General Trade PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Terms of Employment:በቋሚነት
  • Salary፡በድርጅቱ ስኬልና በስምምነት
  • Place of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/

Job Requirement

Education & Experience:በሂሳብ መዝገብ አያያዝ () ከኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ሲ.ኦ.ሲ ማቅረብ የሚችል/ችል  ወይም በባችለር ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት  የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በማተርስ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

Required No.1

How to apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና  የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር…