Wengel General Trade PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary፡በድርጅቱ ስኬልና በስምምነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
የቡና ማበጠሪያ ማሽን ኦፕሬተር//Coffee Brewer Machine Operator/
Job Requirement
Education & Experience:ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ት በ10+3 ሰርተፍኬት የተመረቀ/ች እና ቡና ማበጠሪያ ማሽንና በቡና ማደራጀት ሥራ ላይ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ከላይ በተጠቀሰው ሙያ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.2
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Coffee Brewer Machine Operator – AddisJobs
Get involved!
Comments