Abbahawa Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title:
የግብዓትና የምርት ሂደት ቁጥጥር ኦፊሰር/Input and Production Process Control Officer/
Job Requirement
Education፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ቢዝነስ ማኔጅመንት/በስፕላይ ማኔጅመንት/በግዥና ሎግስቲክ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience :ከምረቃ በኃላ 4 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ አግባብነት ያለው ስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ የኮምፒውተር እውቀት፣ኢ.አር.ፒ ላይ የሰራ እና የጥራት አሰራር ስርዓት የ(ISO) እውቀትና ልምድ ያለው
Place of Work:ዋናው መ/ቤት ሆኖ በየፋብሪካችን በመገኘት ሥራውን ማከናወን
Required No.01
…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Input and Production Process Control Officer
Get involved!
Comments