Abay Printing and Paper Packaging PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:21,126
  • Benefits:የኃላፊነት አበል 2500፣የቤት አበል 3500
  • Place of Work:Bahirdar

Job Title

የምርት እና ቴክኒክ ዳይሬክተር(Director of Production and Technical)

Job Requirement

Education & Experience፡በማኔጅመንት ፣በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣በፋይናንስ፣በኢኮኖሚክስ.በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፣በቢዝነስ ሊደርሸፕ ፣በህትመት ቴክኖሎጂ፣በመካኒካል ምህንድስና፣በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና ፣በኬሚካል ምሀንድስና የትምህርት ዝግጅት እና በማተሚያ ቤት(በፋብሪካ) ምርት ባለሙያ /ሃላፊ ፣በህትመት ጥራት እና ቁጥጥር ባለሙያ/ኃላፊ ፣በህትመት ማሽኖች ኦፕሬተርነት ቡድን መሪ…