Elet Derash Transport Association is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Terms of Employmnet፡ቋሚ
  • Place of  Work፡አዲስ አበባ

Job Title

የከባድ መኪና ሾፌር ደረጃ III/Heavy Truck Driver Level III/

Job Requirement

Education & Experience፡12/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሙያው 4/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ክህሎት

  • በደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ደረጃ IV መንጃ ፈቃድ ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
  • በቂ የቴክኒክ ዕውቀት
  • ስለ ጭነት አያያዝና አጫጫን በቂ እውቀት ያለው

Required No.10

Salary፡5208.00

Level.9

     How To Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለሰ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወይም በኢሜል ወይም ቃሊቲ በንብ…