Almeta  Impex PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Place of Work፡ሐዋሳ
  • Salary: በስምምነት(ማራኪ)

Job Title

አስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ/Head of Administration and Finance/

Job Requirement

Education:በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience:ስድስት ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ላይ ልምድ ያለው/ያላት እና ፒችትሪየሚችል/የምትችል በእርሻ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

How to apply

ከላይ የተገለፅትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማረጃችሁንና ተያያዥ ሰነዶችን (CV) በማያያዝ ከካዛንቺስ ቶታል ወደ ዑራኤል በሚወስደው መንግድ ኦላክ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቁጥር 308 በመቀረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ…