Akmas Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of work:አዲስ አበባ
- Salary:6000
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
ጉዳይ አስፈፃሚ ሞተረኛ(Case Executive Motor)
Job Requirement
Education:አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና ወይም ከዛ በላይ ሞተር መንጃ ፍቃድ እና ጉዳይ የማስፈፀም ልምድ ያለው
Experience:2 ዓመትና ከዛ በላይ
How to apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በድርጅታችን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ 9ኛ ፎቅ ቁጥር 903
Tel.0115-58-53-84 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Deadline:February 22,2021
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers…
Get involved!
Comments