Belsty Negessa & His Children Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት
  • Place Of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

ኤክስኩቲቭ  ሴክሬታሪ (Executive  Secretary)

Job Requirement

Education:ዲግሪ በሴክሬታሪያል ሳይንስ

Experience:ከ8 ዓመት በላይ

Required No፡1

How to apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያያዛችሁ በአካል ቀርባችሁ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Address

ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ኤሌክትሪክ ወርልድ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

Tel.09-11-37-47-12/0115-56-18-05

Deadline:May 13,2021

_______________________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers in…