Ambo Mineral Water S.c is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡በስምምነት
- Place of Work:አዲስ አበባ
Job Title
መለስተኛ ሽያጭ መኪና ሾፌር( Truck Driver)
Job Requirement
Education: ፡በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience:ቢያንስ 3ዓመት ከባድ መኪና የማሽክርከር ልምድ ያለው
Required No.3
How to apply
ከዚህ በላይ የተመለከተውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ወይም ሰንቀሌ ፋብሪካ የሰው ሀይልዋና ክፍል በሥራ ሰዓት ቀርባችሁ መመዝብ የምትችሉ መሆኑን…
Get involved!
Comments