Excel Plastics PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በስምምነት
  • Required No.1

Job Title

ጁኒየር ማሽኒስት /Junior Machinist /

Job Requirement 

Education፡ ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በማሽኒንግ ቴክኖሎጂ ደረጃ V ዲፕሎማና የ0ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ /የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በማሽኒግ ቴክኖሎጂ (10+3) ወይም ደረጃ  (10+3) ዲፕሎማ ያለው

Experience: የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርቶች የምታሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር…