Excel Plastics PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work፡አዲስ አበባ(ፋብሪካ)

Job Title

ቧንቧ(ሳኒተሪ) ሰራተኛ /Sanitary worker/

Job Requirement 

Education:ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ቧንቧ ሥራ ሙያ(10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተኬት

Experience፡የ2 ዓመት የስራ ልምድ  ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በቧንቧ ሥራ ሙያ(10+1) ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬትና የ4ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

Required No.1

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሪ,ሩትን ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህረትና የሥራ ልምደ ማስረጃችሁን ከማይመለስ የሥራ ልምድና ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በግምባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ…