Ethiopian Coffee Sport Club is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work፡ዋናው መ/ቤት
Job Title
ፅዳት እና ተላላኪ/Cleaning and Dispatching/
Job Requirement
Education፡የትምህርት ዝግጅት 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
Experience፡በቢሮ ፅዳት እና ተላላኪነት ቢያንስ ከአንደ ዓመት በላይ የሰራች
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ሜክስኮ አደባባይ ቡናና ሻይ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
Deadline:July 05,2021
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands…
Get involved!
Comments