Tsehay Industry S.C is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment :በቋሚነት

Job Title

ድራጊስት /Druggist/

Job Requirement

Education፡በፋርማሲ የሙያ ዘርፍ በዲፕሎማ ደረጃ 4/10+3/ የተመረቀና

Experience ፡በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው

How to apply

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅታችን የሰው ሀብት  አቅርቦት ልማት ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትነ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Address

ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800 ሜትር ገባ ብሎ፡፡

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

Tel.0114-34-01-10/0114-34-05-09

P.O.Box 5751

Deadline:July…