Wengel General Trade PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary፡በድርጅቱ ስኬልና በስምምነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/
Job Requirement
Education & Experience:በሂሳብ መዝገብ አያያዝ () ከኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ሲ.ኦ.ሲ ማቅረብ የሚችል/ችል ወይም በባችለር ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በማተርስ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር…
Get involved!
Comments