Service Oling the Nile International Ethiopia Good News Craft Establishment Center is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Place of Work:ኮተቤ ከአራራት ሆቴል አለፍ ብሎ ወደ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ መውጪያ ምስራች ማዕከል ቁጥር ሁለት
  • Salary፡በስምምነት

Job Title

የእንጨት ሥራ አሰልጣኛና ወርክሾፕ ኃላፊ(Woodworking Trainer and Workshop Manager)

Job Requirement

Education፡ከተግባረ ዕደ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ ካለው ተቋም በWood Work በዲፕሎማ የተመረቀ 

Experienceበእንጨት ሥራ ሞያ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ፣በተግባር እና በንድፍ ሃሳብ የማስተማር ችሎታ ያለው

How to apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አምስት ኪሎ በአፄ ናኦድ ት/ቤት አለፍ ብሎ…