Yeshi Ethiopia PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work፡አዲስ አበባ
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
Senior Accountant (ሲኒየር አካውንታንት)
Job Requirement
Education:በአካውንቲንግ BA ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience፡በሙያው ከ5-7 ዓመት የሰራ(የሠራች)
Required No.2
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃችሁን በመያዝ ደንበል ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ዴሉክስ ፈርኒቸር ድርጅት አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.0116-68-78-79/09-11-46-18-01
E-mail :