GESH ABAY IMPORT AND EXPORT PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Place of Work፡ዋናው መ/ቤት
Job Title
ትራንዚት ኦፊሰር/Transit Officer/
Job Requirement
Education፡በማኔጅመንት & በአካውንቲንግ በግዢና ንብረት አስተዳደር & በሰፕላይቼን እና በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ያላት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመረያ ዲግሪ ያለው
Experience፡ለዲፕሎማ በሥራ መደቡ ላይ 6 ዓመት የሰራ/ች ለዲግሪ 4ዓመት የሰራ/ች
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱት መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ…