AAICEC(Addis Ababa International Convention & Exhibition Center) is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት
  • Place of Work:አዲስ አበባ ፣በአክስዮን ማህበሩ ፅ/ቤት

Job Title

አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ኦፈሰር /Supply & Property Admin Officer/

Job Requirement

Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በፕሮኪዩርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት /ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience: በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች

Required No.1

How to Apply

ከዚህ በላይ የቀረበው ስራ ቦታ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ሲ.ኤም.ሲ…