Lion Security PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work:መገናኛ ዋናው መ/ቤት

Job Title

የደንበኞች ቅሬታ እና አገልግሎት ጥራት ክትትል እና ቁጥጥር ኃላፊ /Head of Customer Complaints & Service Quality Monitoring & Supervision/

Job Requirement

  • በመስኩ ቢያንስ ሁለት ዓመት እና ከዚህ በላይ የስራ ልምድ ያላት/ያለው
  • የደንበኞች እርካታ በበላይነት መከታተል የምትችል/የሚችል
  • ቅሬታዎችን በመቀበል የማስተካከያ እርምጃዎችን የምትወስድ/የሚወስድ
  • የደንበኞችን እርካታ ደረጃ በማጥናትና ውጤቱንም ለበላይ አካል ሪፖርት ማቅረብ የምትችል/የሚችል
  • ደንበኞች የአገልግሎት እርካታ እስታራቴጂ በመንደፍ መከታተል የምትችል/የሚችል
  • የህዝብ ግንኙነትና…