Commercial Nominees Plc is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

  • Sanitation Service Supervisor

Job Overview

በኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፅዳት አገልግሎት ተቆጣጣሪ

Job Requirement

  • የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ ዲፕሎማ በአካባቢ ጤና ሳይንስ፣ በሳኒታሪ በቤት አያያዝና ላውንደሪ ሱፐርቪዥን፣ በነርሲንግና ጤና መኮንን ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ እንዲሁም በሰው ሀብት አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት
  • የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኃላ ለዲግሪ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ለዲፕሎማ 2 ዓመት በፅዳት አስተባባሪነት የስራ ልምድ ያለው
  • ሌሎች ተፈላጊ ችሎታዎች፡ የፅዳት አገልገሎት ስራዎች እውቀት ያለው
  • ብዛት፡…