Efoyeta shopping Center in Kolefe S.C is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salaryበስምምነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

Plumbing Specialist(የቧንቧ ጥገና ባለሞያ)

Job Requirement

Education& Experience:ሌቨል 3 sanitary installation /plumbing /ከቴክኒክና ሙያ የተመረቀ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በህንፃ የውስጥ ዝርጋታ ላይ የሰራ መረጃ ማቅረብ የሚችል

Required No.1

How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኮልፌ አጠና  ተራ አ.ማህበሩ ብሎክ ህንፃ “ሲ” ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 በ10  ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር…