DH Geda Tower  is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Terms of Employment:ቋሚነት
  • Salary:በስምምነት

Job Title

የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber/

Job Requirement

Education &  Experience :በቧንቧ ስራ ወይም በሳኒተሪ ዲፕሎማ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ቧንቧ ስራ /በሳኒተሪ ስልጠና የወሰደና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ከዚህም ውስጥ 1 ዓመት በህንፃዎች ላይ የሰራ /ች

Required No.1

How to apply

ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊትለፊት ያለው ዲ.ኤች.ገዳ ታወር ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር G11 በሚገኘው አስተዳደር የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን  በማምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Tel.0116628441/01166381558/59

Deadline:January…