GESH ABAY IMPORT AND EXPORT PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:ቃሊቲ
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary:በስምምነት
Job Title
ረዳት ኦፕሬተር /Assistant Operator /
Job Requirement
Education:በቴክኒክና ሙያ ትምህርት መስክ 10+3 ያለው
Experience: በቡና ማበጠሪያ ፋብሪካ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ሙያ የሰራ
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር CV በመያዝ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር መርከብ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403/404 ወይም ቃሊቲ(ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ወረድ ሲሉ በስተግራ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ)…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Assistant Operator – AddisJobs