Migbare Senay General Hospital  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Terms of Employment፡ለአንድ ዓመት ኮንትራት ሆኖ የሥራ አፈፃፀም ውጤቱ/ቷ እየታየ በየአመቱ ሊታደስ የሚችል
  • Salary:በድርጅቱ ስኬል
  • Place of Work:ምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፒታል

Job Title

Medical Lab Technology Professional I

Job Requirement

Education፡ከታወቀ ህክምና ተቋም በላቦራቶሪ ቴክሎጊስት የመጀመሪያ ዲግሪ

Experience፡በሙያው በዲግሪ ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች

Required No.1

Grade :IV

         How to apply

አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን እንዲሁም ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃዳቸውን ጭምር በመያዝ በሆስፒታሉ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር  64 ቀርበው መመዝገብ…