Amdehun General Trading Plc is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Job Overview
በአምደሁን ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ኦፊሰር
Job Requirement
- የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ በማርኬቲንግ ኦፊሰርነት የስራ ልምድ በንግድ ድርጅት ያለው/ላት ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት የሰራ/ች በተለይ በFMCG ሽያጭ በተሰማራ የንግድ ድርጅት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ተጨማሪ ችሎታ፡ በደንበኞች ግንኙነት ማኔግመንት በማይክሮ ሶፍት ፕሮግራም አጠቃቀም ጥሩ ችሎታ ያለው/ላት ራስ ተናሳሽነት ስራወን በሚገባ አቅዶ የመስራት ልምድ ያለው/ላት
- የቅጥር…