Excel Plastics PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Required No.1
Job Title
ጁኒየር ማሽኒስት /Junior Machinist /
Job Requirement
Education፡ ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በማሽኒንግ ቴክኖሎጂ ደረጃ V ዲፕሎማና የ0ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ /የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በማሽኒግ ቴክኖሎጂ (10+3) ወይም ደረጃ (10+3) ዲፕሎማ ያለው
Experience: የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
How to Apply
ከላይ የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርቶች የምታሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር…