KK PLC is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

Export Manager (የወጪ ንግድ ሥራ አስኪያጅ)

Job Overview

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የወጪ ንግድ ሥራ አስኪያጅ
ተጠሪነቱ፡ ለዋና ሥራ አስኪያጅ/ ለም/ዋና ሥራ አስኪያጆች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
የቅጥሩ ሁኔታ፡ ቋሚ
ብዛት፡ 1
ደሞዝና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት

Job Requirement

Education:

  • በንግድ ሥራ አመራር፣ በማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ቢያንስ ቢኤ ዲግሪ ያለው

Experience:

  • በንግድ ድርጅት ቢያንስ የ5 ዓመትና ከዚያ በላይ በወጪ ንግድ ሥራ መሪነት ያገለገለ እና በቡና ኤከስፖርት በብቃት የሰራ ሆኖ በሁሉም እርሻ ምርት ዓይነቶች ላይ ልምድ…