Gihon Industrial & Commercial PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Term of Employment:ቋሚ

Job Title

የከባድ ደረቅ ጭነት ትራከር ተሸካርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌር/Heavy Dry Load Truck Driver/

Job Requirement

Education:8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

Experience:በከባድ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌርነት በታወቁ ትራንስፖርት ድርጅቶች ውስጥ ቢያንስ 3ዓመት ያገለገለ ዕድሜ/ከ28-54 ዓመት የሆነ/

Driving License፡5ኛ

Required No.10

How to apply

ከላይ የተቀሱትን መስፈርቶች  የምታሟሉ አመልካቾች የትምሀርት ማረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮልፌ ዊንጌት ቀለበት መንገድ ከአደባባዩ ፊትለፊት ካለው አብሪኮ ፈርኒቸር  ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት…