Cross Country Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
Job Title
ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant /
Job Requirement
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ መዝገብ አያያዝ በዲግሪ የተመረቀ/ች
Experience:አምስት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ በገቢና ወጪ ዕቃ/Import Export/ ድርጅት ላይ የሰራ/ች
በቂ የፒስርቲ አካውንቲንግ ችሎታ ያለው/ላት
How to apply
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የምይመለስ ኮፒ በቀድሞው ኢምፔርያል ሆቴል አጠገብ ሳሚ ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ድረስ በመቅረብ እንድታመለክቱ ይጋብዛል፡፡
Deadline:March 11,2022
________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we…