The Dioces of Addis Ababa D/Hall St. Raguel Church Primary, Secondary & Preparatory School is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በትምህርት ቤቱ ስኬል መሰረት ሆኖ ለመምህርነት የትራስፖርት እና የቤት አበል /ድጎማ ያለው፡፡
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
የእንግሊዘኛ፣ኢኮኖሚክስ፣ቴክኒካል ድሮዎይንግ እና የግዕዝ ቋንቋ መምህር/Teacher of English, Economics, Technical Drawing and Geez Language/
Job Requirement
Education & Experience:ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ (BED) ያለው ሆኖ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ች በሙያው ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ፒጂዲቲ የወሰደ/የወሰደች
Required No.4
How to apply
Address
መርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Teacher of English, Economics, Technical Drawing and Geez Language