GM Furniture is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Head of Cost and Budget Department
Job Overview
ደመወዝ፡-በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤትና ፋብሪካ ዓለምገና/ዳለቲ
የቅጥር ሁኔታ፡ ለሁሉም በቋሚነት/ ከሙከራ ቅጥር በኋላ /
Job Requirement
Education:
- በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:
- በሙያው 6 ዓመት የሠራ ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂ CV እንዲሁም ፣ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ብሄራዊ አካባቢ/ በቅሎ ቤት/በኦሎፒያ/ በጉርድ ሾላ በሚገኙ የድርጅቱ ሽያጭ ማዕከላት…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Head of Cost and Budget Department