National Alcohol & Liquor Factory is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary ፡በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Place of Work:ሰበታ
Job Title
የምርት ክለርክ/Product Clerk/
Job Requirement
Education:ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካውንቲንግ /በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂስት /በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በፕሮዳክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በሌላ አግባብ ባለው ሙያ(10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፌኬት ያለው/ያላት
Experience:2 ዓመት
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን…