Tekhaf Trading P.L.C is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Terms of Employment:በስምምነት
  • Salary:በቋሚነት

Job Title

የሰው ሀይል አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ /Senior Human Resource Management/

Job Requirement

Education:በማኔጅመንት ፣በሂውማን ሪሶርስ ፣በፐርሶኔል ማኔጅመንት፣በሶሻሎጂ እና ተመሳሳይ የተመረቀ/ች

Experience:በዲግሪ 8 ዓመት በማስተርስ 6 ዓመት (እና መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት)

How to apply

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወሎ ሰፈር ኢትዮ-ቻይና ጎዳና ጎርጎሪዮስ አደባባይ አጠገብ ኳስ ታዎር 4ኛ ፎቅ የሰው ኃይል…