Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Terms of Employment፡ቋሚ
  • Place of Work፡በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት

Job Title

አረንጓዴ ልማትና ውበት ቡድን መሪ/Green Development and Beauty Team Leader/

Job Requirement

Education፡ፒኤችዲ.ዲግሪ በዕፅዋት ሳይንስ፣በእዝርት ሳይንስ/Crop and Horticulture/ ግብርና ሳይንስ እና በተመሳሳይ

ኤም.ኤስ .ሲ ዲግሪ በዕፅዋት ሳይንስ፣በእዝርት ሳይንስ/Crop and Horticulture/፣ በግብርና ሳይንስ እና በተመሳሳይ

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በእፅዋት ሳይንስ፣በእዝርት ሳይንስ/Crop and Horticulture/ በግብርና ሳይንስ እና በተመሳሳይ

Experience፡5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፣7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ፣9 ዓመት…