Tsehay Industry S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
- Employment Type:በቋሚነት
Job Title
የውጪ መልዕክት ሰራተኛ(ሞተረኛ)/Exporter (Motorist)/
Job Requirement
Education፡በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በደረጃ 1 በሰርተፌኬት የተመረቀ
Experience:በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በደረጃ 1 በሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለውና 1 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ ሆኖ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅታችን የሰው ሀብት አቅርቦትና ልማት ዋና…