Akmas Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Place of work:አዲስ አበባ
  • Salary:6000
  • Terms of Employment፡በቋሚነት

Job Title

ጉዳይ አስፈፃሚ ሞተረኛ(Case Executive Motor)

Job Requirement

Education:አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና ወይም ከዛ በላይ ሞተር መንጃ ፍቃድ እና  ጉዳይ የማስፈፀም ልምድ ያለው

Experience:2 ዓመትና ከዛ በላይ

How to apply

ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ  አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በድርጅታችን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Address 

ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ 9ኛ ፎቅ ቁጥር 903

Tel.0115-58-53-84 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Deadline:February 22,2021

__________________________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers…