Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position.

JOB OVERVIEW

  • Place of Work: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

Job Title

የከባድ መኪና ሾፌር/Senior Truck Driver/

Job Requirement 

Job Position Code:FEW/TRA/77-534

Education:12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

Experience: 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

NB:በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል፣የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል

How to apply

መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው…