National Bank of Ethiopia is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary and Benefits: በባንኩ የደመወዝ እስኬል እና የጥቅማጥቅም ማዕቀፍ መሰረት
- Position: Permanent
- Age Limit: ከ40 ዓመት ያልበለጠ/ች
- Place of Work፡ አዲስ አበባ
- Required No: 16
Job Title
Driver(ደረጃ 3 ሹፌር )
Job Requirement
Education: 10/12 ክፍል ያጠናቀቀች እና በቀድሞው 3ኛ ደረጃ ወይም በአዲሱ ህዝብ 1 የመንጃ ፍቃድ ያለው ያላት
Experience፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ የሰራ/የሰራች
How to apply
የሥራ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በኃላ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት ይኖረባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን ባንኩን የስራ ማመልከቻ ከባንኩ ድህረ ገጽ (www.nbe.gov.et) ላይ በማውረድና ቅጽን…