Flower Construction PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work፡ሳይት
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
ማቴሪያል ኢንጅነሪነር፣ሲቭል ኢንጅነር ወይም ጂኦ ቴክኒካል ኢንጅነር /Material Engineer, Civil Engineer or Geo Technical Engineer/
Job Requirement
Education፡BSC Or BMC
Experience፡BSC 4ዓመት እና ከዛ በላይ
- BMC 2ዓመት እና ከዛ በላይ
- ማቴሪያል ኢንጂነር የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትነ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ፍላወር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ በቅሎ ቤት…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Material Engineer, Civil Engineer or Geo Technical Engineer