Ambasel Trading House PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of  Work፡ማዕከላዊ ቅርንጫፍ  አዲስ አበባ
  • Terms of Employment:በቋሚነት

Job Title:

የግብርና ኬሚካልና ሌሎች ሸቀጦች ሽያጭ ሰራተኛ/Agricultural Chemical and Other Commodity Sales Worker/

Job Requirement

Education፡በፕላንት ሳይንስ፣የመጀመሪያ ዲግሪ

Experience፡2 ዓመት ወይም ዲፕሎማ እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

NB:ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

  • የፈተና ቀን በስልክ ይገለፃል

       How To Apply

ከላይ የተገለፀውን መመዘኛ የማታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

Address

ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ…